እንደዚህ ቀላል ነበረ?

ይሄንን ሰሞን አማርኛ አማርኛ ብሎኛል፡፡ ምን አይቼ እንደሆነ አላውቅም፡፡ ትንሽ ልቀላቅል ነው ስለዚህ ታገሱኝ፡፡ በዞሩበት ጠቅላይ ምኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድን ርእስ ካደረገ ጉዳይ ጋር ፊት ለፊት እየተላተሙ ስለሌላ ነገር ማሰብ አልተቻለም፡፡ አሁን እኔም እንደመር ምናምን እያልኩ በአማርኛ ልፅፍ ነው፡፡ ይሄ ሰውዬ ያላመጣው ጉድ የለም፡፡ አይ አም ኤግዚቢት ኤ! ፓለቲካው፣ ተያያዥ ጉዳዮች፣ ባለፉት ሁለት አመታት የነበረው

Read More

‹‹በተጣመመ መሃል ቀና ሁኖ መገኘት እንደው መጣመም ነው::››

ባላፈው እዚህ መቐለ ታክሲ መያዣ 20 የሚሆን ሠው የጫነ ታክሲ ‹‹ሁለት ሠው! ሁለት ሠው!›› እያለ ይጣራል፡፡ መሽቷል፤ ንፋሱ ለጉድ ነው፤ ሶስት ሰዐት ካለፈ ለ3 ብር መንገድ 5ብር ሊያስከፍለኝ ነው፡፡ ‹‹አሪድ ድሂ?›› አለኝ ረዳቱ፡፡ ‹‹አዎ›› ‹‹አብዚአ ሀፍተይ›› ትከሻዬን እንቅ አድርጎ ይዞ ወደ ታክሲው መራኝ፡፡ የልቀቀኝ ትግሉ እንዳለ ሆኖ አሁንም እንደያዘኝ ወደኃላ ዞሮ  ‹‹ሁለት ሠው! ሁለት ሠው!

Read More